$ 0 0 በሰኔ እና በሐምሌ ወር 2008 ዓ.ም ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ዩኒቨርስቲዎች በተለያዩ ሙያዎች የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች ከመስከረም 9 ቀን 2009 እስከ ጥቅምት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ የቅድመ ሥራ ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን ስልጠናውና ምደባው የሚካሄድበት ፕሮግራም ለማወቅ ሊንኩንበመጫን ይመልከቱTags: undefined