የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ግምታቸው 45000 ብር የሆኑ አምስት የውሃ ማጣሪያዎችን ለጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል በስጦታ አበርክቷል፡፡ የውሃ ማጣወሪያዎቹ ውሃን ከማጣራት በተጨማሪ ሙቅ እና ቀዝቃዛ ውሃ መልቀቅ የሚችሉ ናቸው፡፡ ማህበሩ ድጋፉን ያደረገው ዳኖን ኑትሪሺያ (DANONE NUTRICIA) ከተባለ የህፃናት ምግብ አምራች ድርጅት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ነው፡፡