Quantcast
Channel: Ethiopian Midwives Association
Browsing all 238 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Estimating the Potential Impact of COVID-19 on Mothers and Newborns in Low-...

As COVID-19 spreads, wealthy countries are struggling with an influx of patients requiring screening, testing, and intensive care. In addition to national calls for social distancing, providers...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Coronavirus (COVID-19) Infection in Pregnancy - Information for healthcare...

This guidance is a living document that is being updated as new information becomes available. The following advice is provided as a resource for  healthcare professionals based on a combination of...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Midwives continue to perform lifesaving functions amid COVID-19

ADDIS ABABA, Ethiopia: Genet Azmach is a senior midwife and head of the Delivery Case Team at the Kotebe Health Center where she has been serving for the past 8 years. She has been providing lifesaving...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መደበኛ የጤና አገልግሎቶች በነበሩበት ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተገለፀ

የኮቪድ-19ን ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ አንድ አንድ የጤና ተቋማት አገልግሎት ማቆማቸው በመደበኛው የጤና አገልግሎቶች ላይ መስተጓጎል እንዳስከተለ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ለኮሮና ቫይረስ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ከተለዩት የጤና ተቋማት ዉጪ...

View Article

የስድስት ወራት የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ - ጤና ሚኒስቴር

የስድስት ወራት የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያበዓለም ላይ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሀገራችን ውስጥም በመከሰቱ መንግስት ወረርሽኙን ለመቆጣጠጠር ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ሲሆን ወደፊት የወረርሽኙ ሁኔታ እየከፋ ከመጣ በርካታ የጤና ባለሙያዎች ማሰማራት አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሙያዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Mr. Zenebe Akale, EMwA President pass a Happy International Day Message to...

Dear all,It is indeed an honor and a privilege to pass message on the 28th International Day of the Midwife celebration under the theme “Midwives with women: Celebrate. Demonstrate. Mobilise. Unite –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

May 5 - International Day of the Midwife and Hand Hygiene Day

May 5 - International Day of the Midwife and Hand Hygiene DayMidwives, clean care is in your hands!Celebrated every year on 5 May, Hand Hygiene Day mobilizes people around the world to increase...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር የኮቪድ-19ን ለመከላከል 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር የኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችሉ ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች አማካኝነት ባገኘው ገንዘብ የገዛቸውን 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶች ለሕክምና ተቋማት ማስረከብ ጀመረ።የማኅበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ የሺጥላ ተስፋዬ፣ ማኅበሩ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት የሆነውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ሚድዋይፎችና ነርሶች ይበልጥ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

ሚድዋይፎችና ነርሶች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ከመከላከል በተጓዳኝ የእናቶችንና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ ይበልጥ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። የዓለም የጤና ድርጅት የፈረንጆቹን 2020 “የሚድዋይፎች ና ነርሶች ዓመት” እንዲሆን መወሰኑ ይታወሳል። ጉዳዩን አስመልክቶም የኢትዮጵያ ‘ሚዲዋይፎችና ነርሶች ማህበር’...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚድዋይፍ እና ነርስ ባለሙያዎች በጤና እንክብካቤና ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ሚድዋይፎች እና ነርሶች ለእናቶች ፤ ለህጻናት፣ ለልጆች፤ ለወጣቶች፤ እና ለአፍላ ወጣቶች አዛውንቶችን የጤና እንክብካቤ በማድረግ ሕይወታቸውን የሚያሳልፉ፣ ሕይወት አድን ክትባቶችን እና የጤና ምክሮችን የሚሰጡ፣ የሚንከባከቡ፣ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19)ን ለመከላከል እና በአጠቃላይ የዕለት ተዕለት አስፈላጊ የጤና...

View Article

ማህበሩ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚረዱ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ለደቡብ ክልል ጤና ቢሮ እናቶች እና...

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችሉ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ለደቡብ ክልል ጤና ቢሮ እናቶች እና የህፃናት ጤና አግልግሎቶች ክፍል ድጋፍ አድርጓል ፡፡ ድጋፉ አነስተኛ ቢሆንም በጣም አስፈላጊ እና ሕይወት አድን ስራን ለመስራት የሚያግዝ እንደሆነ ነው የተገለጠው፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopian Midwives Association Dire Dawa Chapter celebrated the 28th...

Ethiopian Midwives Association Dire Dawa Chapter celebrated the 28th International Day of the Midwife. Most of mother’s in Ethiopia are dying due to bleeding after child birth.  At this time the number...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

FOR THE MIDWIVES

Dereje Duguma (MD) (centre), state minister for Health, and Bettina Maas (second from the left), country representative of the United Nations Population Fund, held a press conference on the role of...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር 400 ሺህ ብር የሚያወጡ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን በአማራ ክልል ለሚገኙ ስድስት ጤና...

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ ግምታቸው 400 ሺህ ብር የሆኑ የሕክምና ቁሳቁሶችን ለአማራ ክልል ጤና ቢሮ ድጋፍ አደረገ። ማኅበሩ ድጋፉን ያደረገው 28ኛው ዓለም አቀፍ የሚድዋይፎች ቀን ምክንያት በማድረግ መሆኑን በርክክቡ ወቅት የማኅበሩ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ መላኩ ታምር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚረዱ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን በሶማሊ ክልል...

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችሉ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን በሶማሊ ክልል ለሚገኙ አምስት የጤና ተቋማት  ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማኅበሩ ድጋፉን ያደረገው 28ኛው ዓለም አቀፍ የሚድዋይፎች ቀን ምክንያት በማድረግ መሆኑን የገለጹት የማኅበሩ ክትትል፤ ምዘና እና የምርምር ክፍል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር የውሃ ማጣሪያዎችን ለጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል በስጦታ አበረከተ

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ግምታቸው 45000 ብር የሆኑ አምስት የውሃ ማጣሪያዎችን ለጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል በስጦታ አበርክቷል፡፡  የውሃ ማጣወሪያዎቹ ውሃን ከማጣራት በተጨማሪ  ሙቅ እና ቀዝቃዛ ውሃ መልቀቅ የሚችሉ  ናቸው፡፡ ማህበሩ ድጋፉን ያደረገው ዳኖን ኑትሪሺያ (DANONE NUTRICIA) ከተባለ የህፃናት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጤና ባለሙያዎችና ጉዳዩ ለሚመለከተው ሁሉ

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ ሐኪሞች ማህበር ኘሬዘዳንት ዶ/ር ተግባር ይግዛው እና ከኢትዮጵያ ነርሶች ማህበር ኘሬዘዳንት አቶ ታፈሰ በቀለ ጋር በጋራ በመሆን ነገ ቅዳሜ ( 29/9/12 ዓ.ም) በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ10:00 -11:00 በጤና ሚኒስቴር የፌስቡክ ቀጥታ ስርጭት (MOH facebook...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopian Midwives Association (EMwA) and Family Guidance Association of...

EMwA is a professional Association of Ethiopian Midwives having more than 28 years of professional experience. Its Mission is to promote and enhance the expansion, performance and status of the...

View Article

MoH Recommends the Emergency Use of Low Dose Dexamethasone for COVID-19 patients

The Ministry of Health reviewed the study report from the UK about Dexamethasone use for COVID-19 patients. Following a recommendation from our clinical advisory group and Health professionals National...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopian Midwives Association Validated the State of Ethiopian Midwives 2019...

Ethiopian Midwives Association (EMwA) has four strategic directions that guides the strategic plan execution namely; Capacity building; Advocacy and Representation; Partnership and Networking; Research...

View Article
Browsing all 238 articles
Browse latest View live